ወደዚህ ገጽ እንኳን ደህና መጡ!
-
የሴቶች ቦታ በንፁህ እስልምና...የወንዶች የበላይነት...የሴቶች ጉድለቶች...ሴት ምንድናት?
1. ሴቶች በእውቀትና በሃይማኖት ጎደሎዎች ናቸው
የሴት የአዕምሮና የሃይማኖት ጉድለት በሚከተለው በሳሂህ አል-ቡካሪ ሐዲት ውስጥ ተጠቅሷል፣ ይህም ሐዲት በሙስሊም ሊቃውንት ዘንድ ‹ከአላህ መጽሐፍ (ከቁርአን) ቀጥሎ እጅግ በጣም ታማኝ ነው› የሚባለው ነው...
-
የሲዖል ውስጥ ነዋሪዎች ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው
በእስልምና ውስጥ ወንዶችና ሴቶች በእስልምና እኩል ስላለመሆናቸው በጣም ግልፅ የሆነ መረጃን ለእኔ የሰጠኝ የሚከተለውና በሐዲት ውስጥ ያገኘሁት ጽሑፍ ነው፡፡ መሐመድም አለ፣ ‹‹የሲዖልን እሳት እንድመለከት ተደረግሁኝ በእሱም ውስጥ ያሉት ነዋሪዎቹ ‹ብዙዎቹ› ሴቶች ናቸው›› ይህ ዓረፍተ ነገር የተነገረው በሐዲት ውስጥ ሲሆን ሐዲቱም የሚገኘው በሚከተሉት ስብስቦች ውስጥ ነው፡-
-
መሐመድ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነቢይ ነውን?
የሚከተለው ጽሑፍ ሙስሊሞች መሐመድ የእግዚአብሔር ነቢይ ነው በማለት የሚያምኑት እምነት ትክክል አለመሆኑን የሚያሳዩ ስድስት ሐሳቦችን ይዟል፡፡ እኛ ይህንን የሚያነቡ ሙስሊሞች ሁሉንም የምንጠይቀው እነዚህን ሐሳቦች በጥንቃቄና ልባዊ በሆነ ፀሎት እንዲያነቧቸው ነው እናም ለእራሳቸው እነዚህ እውነት መሆን አለመሆናቸውን እንዲመለከቱና እንዲያስተወሉ...
-
የቁርአን ተቃርኖ: ወንጌል ምን ዓይነት መጽሐፍ ነው?
ወንጌልን በተመለከተ ቁርአን የሚከተሉትን ዓረፍተ ነገሮች ይናገራል፡፡ ‹በፈለጎቻቸውም (በነቢያቶቹ ፈለግ) ላይ የመርየምን ልጅ ዒሳን ከተውራት በስተፊቱ ያለውን አረጋጋጭ ሲኾን አስከተልን፣ ኢንጂልንም በውስጡ ቀጥታና ብርሃን ያለበት በስተፊቱ ያለችውንም የሚያረጋግጥ ለጥንቁቆችም መሪና ገሣጭ ሲኾን ሰጠነው› 5.46-47፣ ‹ከዚያም በዱካዎቻቸው ላይ መልእክተኞቻችንን አስከታተልን የመርምን ልጅ ዒሳንም አስከተልን...
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ