ሴቶች በእስልምና
በአልጋዎቻቸው ላይ ዝጓቸው እና ደብድቧቸው (መሐመድ ለሴቶች ያለው ዝቅተኛ አመለካከት)
(ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
በአረቡ ዓለም ውስጥ የሚገኘው የሴቶች ደረጃ በእስልምና ላይ ለሚሰነዘሩ ትችቶች አንዱ ምንጭ ነው፡፡
በምዕራቡ ዓለም ያሉ ሴቶች በብዙ ጋብቻ፣ በሴቶች መሸፋፈን እና በሙስሊሞች አገሮች ውስጥ ባሉት ሌሎች እኩልነቶች
አለመኖር እንዲሁም በእስልምና ፈጣን መስፋፋት ላይ ስጋት ስለአደረባቸው ሁኔታውን በትኩረት እየተከታተሉ ነው፡፡
የሲዖል ውስጥ ነዋሪዎች ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
በሲዖል ውስጥ ካሉት ነዋሪዎች ውስጥ እጅግ በጣም አብዛኞቹ ሴቶች መሆናቸውን መሐመድ
መመልከቱን በሚገለጠው ሐዲት መሰረት ላይ የተመሰረተው ጽሑፍ ‹የሲዖል ውስጥ ነዋሪዎች ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው›፣
በእስልምና ውስጥ ስላለው የሴቶችና የወንዶች ልዩነት አንድ ማስረጃ ነው፡፡
© Answering Islam, 1999 - 2010. All rights reserved.