እውነት፣ ፍቅር፣ እና የሕይወት መታደስ
ሙስሊሞች ለምን ወደ ክርስትና እንደሚመጡ
- ከሞት የበለጠ ኃይል
Samir From Iraq (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
የተወለድኩት የሙስሊም እምነት አጥባቂ ከሆኑ የኢራቅ ቤተሰብ ውስጥ ነው፡፡ በመካከለኛው የትምህርት ዘመኔ ውስጥ አስተማሪዬ እስልምና በመሐመድና ከእሱ ቀጥለው ስልጣን በያዙት ተከታዮቹ እንዴት በጦርነት እንደተስፋፋ በሚገልጥበት ጊዜ ሁሉ በጣም እረበሽ ነበር፡፡ በሙስሊሞች ፀሎት ላይ እንኳን ለእግዚአብሔር ጥያቄ የሚቀርበው ሁኔታቸውንና ባሕርያቸውን እንዲለውጠው ሳይሆን የአካባቢያቸው ሁኔታ ብቻ እንዲለወጥ ነው፡፡ ስለዚህም አስተማሪዬ ስለ እስላሞች ጀብዱና የጦርነት ጀግንነት ሲናገር እኔ በውስጣቸው እመለከት የነበረው እስልምና ጥላቻን፣ ስግብግብነትን ግድያንና ስርቆትን እንዳስፋፋ እና ለማስፋፋትም እንደሚያበረታታ የጦርነት ወንጀል አድርጌ ነበር፡፡
- ከእስልምና ወደ ክርስትና የእምነት ጉዞዬ
Yücel from Turkey (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
የተወለድኩት በቱርክ ሲሆን ሙስሊም እንድሆን ተደርጌ ነው ያደግሁት፡፡ እስልምና እምነቴ፣ ባህሌና መታወቂያዬ ነበር፡፡ የእስልምናንም እውነትነት በተመለከተ ምንም ዓይነት ጥርጥር አድሮብኝ አያውቅም ነበር፡፡በቁርአንና በመጨረሻውም ነቢይ በሙሉ ልቤ አምን ነበር፡፡
በሕይወቴ ሁሉ ሙስሊም መሆን እፈልግ ነበር ይህም ከሙስሊም ቤተሰብ ውስጥ በመወለዴ ሳይሆን እስልምና ለኔ እውነት ስለሆነ ነበር፡፡ ከዚያም እኔ ስለ ሌሎች ሃይማኖቶች ለማጥናት ወሰንኩኝ፡፡ እኔም ሌሎችሰዎች በእስልምና ለምን እንደማያምኑ እደነቅ ነበር፡፡ ስለዚህም በሌሎች ሃይማኖቶች የሚያምኑ ሰዎችን (በመደነቅ) እመለከት ነበር፡፡ ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ...
Azad from Iraq Kurdistan (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
ዮሴፍ አብርሃም ከግብፅ (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ