ርእሳዊ የቁርአን ጥናት በክርስትና አይን ሲመረመር
M. J. Fisher, M.Div.
ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ
በዚህ መጽሐፍ የሚገኙት ሐያ ሁለት ርእሳዊ ምእራፎች ጥሩ የሆኑ አጫጭር የቁርአን ጥናት ማጣቀሻ መጻሕፍት ሆነው ሊያገለግሉ ይችላሉ:: እያንዳንዱ አንቀጽ ለተሻሻለ መረዳት በሚያስችል መልኩ ተጽፏል:: የጥናቱ መጨረሻ ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስን እና የቁርአንን ታሪክ በማነጻጸር እስልምናን በክርስትና አይን ይመረምራል::
ማውጫ
- መቅድም
- መግቢያ
- የመሐመድና የቁርአን ታሪክ
- ክርስትናና እስልምና
- ጦርነትና ሰላም
- የሴቶች ሁኔታ በቁርአን
- ጋብቻና ፍቺ በቁርአን
- መሐመድ በቁርአን
- ተፈጥሮና ሳይንስ በቁርአን
- ቁርአን ስለ ፍርድ ቀን
- መንግስተ ሰማይ በቁርአን
- ሲዖል በቁርአን
- ደኅንነት በቁርአን
- ነፃ ፈቃድና - የአስቀድሞ ውሳኔ
- ለአላህ የተሰጡ ሰዋዊ ባህርያት
- መጽሐፍ ቅዱሳዊ ገፀ ባሕርያት በቁርአን
- ያልተለመዱ የቁርአን አባባሎች
- እስላማዊ ሕግ
- ቁርአን ባጠቃላይ ምን ያሳያል?
- መጽሐፍ ቅዱስ
- አስመሳይ ጥቅሶች
- ክርስትያኖች በቁርዓን
- ኢየሱስ ክርስቶስ
- አይሁዶች በቁርአን
- በቁርአን ውስጥ የወንጀለኛ መቅጫዎች
- የዓለም ክስተቶች ትንቢት
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ